Ministry of Innovation and Technology

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ አንድ መሰረት አዋጅ ቁጥር 1097/2011 መሰረት ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሆነው በአዲስ መልክ እንደገና ከተደራጁት 19 የሚኒስትር መስሪያ ቤቶች አንዱ ሲሆን በስሩ አምስት ተጠሪ ተቋማትን ያስተባብራል፡፡ See More with the link below….

https://mint.gov.et/